Duration 4:39

የድሬዳዋ ጎርፍ

5 919 watched
0
47
Published 25 Apr 2020

በዛሬው ዕለት በድሬዳዋ በጣለው ሃይለኛ ዝናብና እሱን ተከትሎ በተከሰተው ጎርፍ ለጊዜው ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ ቤቶች ፈርሰዋል። የደቻቱ ወንዝ በደቻቱ እና አሸዋ ያስከተለው ጎርፍ እንዲሁም ደቻቱ ድልድይ ሥር በጎርፍ ተከብበው የነበሩ ሰዎችን የማዳን ጥረት በከፊል ይህን ይመስላል። Originally published at - https://amharic.voanews.com/a/dire-dawa-flood-4-24-2020/5391144.html

Category

Show more

Comments - 9